ማንኛውንም መረጃ መከታተያና መለዋወጫ ሲስተም
ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴቶች!!
ህብረተሰቡንና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ጥናትና ምርምር በማከናወን፣ የልማት ፕላን በማዘጋጀትና አፈጻጸማቸውን በመከታተል፣ በመቆጣጠር፣ በመገምገምና መመዘን፣ የፕላን መረጃዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማስተዳደር ከተማዋን በፕላን በመምራት እና ልማቷን በማፋጠን ነዋሪዎቿን ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡
“በ2022 ዓ.ም አዲስ አበባ በዘመናዊ ፕላን የምትመራ የለማችና የበለፀገች ከተማ ሆና ማየት!”
አገልጋይነት ፤ የሕግ የበላይነት ፤ ተጠያቂነት ፤ አሳታፊነት ፤ ባለሙያዊነት ፤ ፍትሀዊነት ፤ ተቋማዊ አጋርነት
የመረጃ ልውውጥ ሂደቱን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ቀልጣፋ ፍትሃዊና ፈጣን ስራ ለመስራት ወሳኝ ነው፡፡
ወደ ዋናው ፔጅ ለመግባትና ለመመዝገብ